ይህ ትምህርት ከBOSAD 10 ተከታታይ የጂፕስና የስፕሊንት አደራረግ ትምህርቶች አንዱ ነው። የአልናር ጋተር አደራረግ የሚያሳይ ሲሆን፣ ለጤና ባለሙያዎችና ለሙያ ሠልጣኞች የተዘጋጀ ነው።